Features የእንስሳት ህይወት - Animals Life
This mobile app is developed in Amharic and English languages to magnify how nature and animals life is well related each other.
More than 100 animal species are described in Amharic.
This is easily written to teach kids and adults who do not have knowledge about animals reproduction system, feedings, living habitats and their behavior in general.
You check it right now.
የእርባታ እንስሳት - Domestic Animalsለማዳ እንስሳት - Pet Animalsየዱር እንስሳት - Wild Lifeተሳቢ እንስሳት - Reptile Animalsየአዕዋፋት ዝርያ - Bird Lifeየባህር እንስሳት - Sea Animalsአነስተኛ ነፍሳት - Insectsሁሉም አይነት - All Categoriesየእንስሳት ፍጥነት - Animals Speedጥያቄና መልስ - Animal Quizzesይህ የእንስሳት ህይወት - Animals Life የተሰኘው የሞባይል መተግበሪያ በልዩ የመረጃ ማዕከል - Liyu Multimedia የተሰራ ሲሆን አዋቂዎችና በተለይም ልጆች ጠቅላላ ዕውቀት እንዲያገኙ ለማስቻል ታስቦ የተዘጋጀ የመማሪያ አፕልኬሽን ነው፡፡ ዜጎች በቀላል የአማርኛ ቋንቋ ስለእንስሳት መረጃ አግኝተው ዕውቀታቸውን እንዲያሰፉ የሚያግዝ መተግበሪያ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ለእንስሳት ተገቢ የሆነ እንክብካቤ እንድናደርግ የእንስሳት ተፈጥሮና ባህሪ ምን እንደሚመስል የሚያስቃኝ የዲጅታል መሳሪያ ነው፡፡ በዚህ አፕልኬሽ ውስጥ አስር አይነት መደብ በመፍጠር ከ100 በላይ እንስሳት መረጃቸው ተቀምጧል፡፡ በስም ብቻ የምናውቃቸው እንስሳት ኖረው መልካቸው ምን እንደሚመስል የማናውቃቸው፣ በመልክ አውቀናቸው ነገር ግን ስማቸውን የማናውቃቸው፣ በአማርኛ አውቀናቸው በእንግሊዘኛ ቋንቋ የማናውቃቸውንም በቀላል ሁኔታ እንድናውቃቸው ተደርጎ የተሰራ አፕልኬሽን ነው፡፡በአለማችን ላይ በርካታ እንስሳት አሉ፡፡ የሰው ልጅ ራሱ እስካሁን ድረስ ገና አውቆ ያልጨረሳቸው እንስሳት በተለይም የአዕዋፋት ዝርያና የባህር እንስሳት በርካታ ናቸው፡፡ እናም በዚህ መተግበሪያ ላይ እኛም እንዲሁ መጠነኛ ዕውቀት ለማስጨበጥ ያህል ብቻ የተወሰኑትን የምናውቃቸውን በተቻለ መጠን አቅርበናል፡፡ በእንስሳት ጥናት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተጨማሪ መረጃ ቢኖራቸውም እኛ የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለግንዛቤ ያህል ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች ወደ አማርኛ በመተርጎም ለህብረተሰባችን አቅርበናል፡፡ይህንን የሞባይል መተግበሪያ ማንኛውም የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ በቀላሉ ሊጠቀምበት የሚችል ሲሆን የእንስሳት አርብቶ አደሮች፣ በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ የተሰማሩ አካላት፣ በእንስሳት ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች፣ የእንስሳት ጎብኝዎች ማለትም ቱሪስቶች፣ በተለያየ የትምህርት ደረጃ ላይ የሚማሩ ተማሪዎች፣ ለእንስሳት ፍቅር ያላቸው ሰዎች፣ ለእንስሳት ምንጊዜም ልዩ ቅርበትና አመለካከት ያላቸው ህፃናት፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በቀላሉ አፕልኬሽኑን ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ ታዲያ ግን ይህንን መረጃ በመጠቀም ለእንስሳት የምናደርገውን እንክብካቤ በማሳደግ የተሻለ ህይወት እንዲኖራቸው ማስቻል የሁላችን ድርሻ ነው፡፡ በዕውቀት ማነስ የተነሳ እንደ ቀላል የምናያቸውን እንስሳት ጎድተናቸው ሊሆን ይችላል፣ ዛሬም ቢሆን ልንጎዳቸው እንችላለን ነገር ግን አስተሳሰባችንን በማስፋት የተሻለ ስራ ልንሰራ ይገባል፡፡ ይህንን የአመለካከት ችግር በጋራ ልንቀርፈው እንችላለን፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ለዕርባታም ሆነ ለምርምር የምንጠቀማቸውን እንስሳት ይበልጥ በተሻለ በመያዝና በመከታተል ትርፋማ መሆን የምንችልበትን መንገድ መፍጠር ይኖርብናል፡፡
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the የእንስሳት ህይወት - Animals Life in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above